admin Thu, 03/27/2025 - 12:09 የስልጤ ዞን አስተዳደር ከስልጤ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ለሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም አጠቃላይ ሰራተኞች የእፍጣር መርሃ-ግብር አካሄደዋል። Image