|
የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጀ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 የትምህርት ዘማን በሃገር አቀፍ ደረጀ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችና ለውጤት ላበቁ መምህራን የማበረታቻና የእውቅና መርሃ ግብር እያካሄደ ይገኛል ።…Read More |
|
የሀይረንዚ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ከፍተኛ ውጤት 564 ሆኖ መመዝገቡን የትምህርት ቤቱ ዋና ርዕሰ መምህር አቶ አብድልመጂድ ኑረዲን ገለፁ ፡፡…Read More |
|
በሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት የተመዘገበውን ውጤት መነሻ በድረግ የስልጤ ልማት ማህበር ለአባላት ፣ ለደጋፊዎች ፣ ለመላው የስልጤ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል ፡፡ …Read More |
|
እንኳን_ደስ_አላችሁ !!እንኳን_ደስ_አላችሁ !! ሀይራንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ያስፈ…Read More |
|
የስልጤ ዞን አስተዳደር ከስልጤ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ለሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም አጠቃላይ ሰራተኞች የእፍጣር መርሃ-ግብር አካሄደዋል!…Read More |
|
የስልጤ ዞን አስተዳደር ከስልጤ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ለሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም አጠቃላይ ሰራተኞች የእፍጣር መርሃ-ግብር አካሄደዋል። |
|
በስልጤ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ዘይኔ ብልካ የተመራው ልዑክ የኢትዮጲያ ቤተመዛግብት ቤተ መጻሐፍት የዘርፉ ኃላፊዎች እና በሀገረ-አቀፍ ደረጀ የስነ-ፅሁፍ ዘርፍ ታዋቂ ሰዎች ደራሲና የታሪክ ተመራማሪ እንዲሁም ጋዜጠኞች በየሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጎበኙ።…Read More |
|
በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና ባለድርሻ አካላት የሽልማትና የምስጋና መርሃ ግብር ተከናወነ፡፡…Read More |
|
በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና ባለድርሻ አካላት የሽልማትና የምስጋና መርሃ ግብር ተከናወነ፡፡…Read More |