Skip to main content

የስልጤ ዞን አስተዳደር ከስልጤ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ለሀይረንዚ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም አጠቃላይ ሰራተኞች የእፍጣር መርሃ-ግብር አካሄደዋል።

Image