
![]() |
በስልጤ ዞን በሃገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የሀይራንዚ ልዩ 2ኛ ደረጃ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችና መምህራን የእውቅና መረሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።በፕሮግራሙ ጉልህ አስተውፅኦ ላበረከቱ አካላት የሽልማትና ስጦታ እንዲሁም ማበረታቻዎች ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል።…Read More |

![]() |
የሀይረንዚ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከ12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መልስ በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አደረጉ።…Read More |

![]() |
የስልጤ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ አሊ ከድር እና የስልጤ ዞን የመንግስት ዋና ተጣሪ አቶ ቀድሩ አብደለ የሀይራንዚ ልዩ 2ኛ ደረጀ ትምህርት ቤት በመገኘት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን አበረታቱ።…Read More |

![]() |
የህብረተሰቡ ተሳትፎ የጎላበት የልማት ስራ ውጤታማ እንደሚሆን የሀይረንዚ ልዩ 2ኛ ደረጃ ና መሰናዶ ት/ቤት አንዱ ማሳያ ነው አሉ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘይኔ ቢልካ ።…Read More |

![]() |
በስልጤ ዞን በ2011 ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የሀይረንዚ ልዩ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት …Read More |

![]() |
የስልጤ ልማት ማህበር አባላት ደጋፊዎች፣ ባለሀብቶች ፣ተማሪዎች ፣ ወላጆች መምህራንና የትምህርት ሴክተር ባለድርሻ አካላት እነሆ ልፋታችሁ ፍሬ አፍርቷልና እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ደስ ኣለን!…Read More |

![]() |
ሀይረንዚ ትምህርት ቤት ካስፈተናቸው 98 ተማሪዎች 76ቱ የህክምና ሳይንስ የማጥናት እድል አገኙ፡፡…Read More |

![]() |
የብሔራዊ ፈተና ውጤት የማትጊያ ፕሮግራም…Read More |

![]() |
እንኳን ደስ ያለን!! እንኳን ደስ ኣላችሁ!! በስልጤ ዞን የሀይረንዚ ልዩ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት |

![]() |
በስልጤ ዞን ሀይረንዚ ልዩ 2ተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት በ2008ዓ.ም የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከወሰዱ 98 ተማሪዎች ውስጥ 75ቱ 4 ነጥብ ማስመዝገባቸው ተጠቆመ።…Read More |