Skip to main content
የስልጤ ልማት ማህበር አባላት ደጋፊዎች፣ ባለሀብቶች ፣ተማሪዎች ፣ ወላጆች መምህራንና የትምህርት ሴክተር ባለድርሻ አካላት እነሆ ልፋታችሁ ፍሬ አፍርቷልና እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ደስ ኣለን!
የሀይረንዚ ት/ት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች
⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤
አመርቂ ውጤት አስመዘገቡ።
⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤
የሀይረንዚ ልዩ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትም/ት ቤት ሀገር አቀፍ የ10ኛ ክፍል የተፈተኑ ተማሪዎች አመርቂ ውጤት አስመዝግበዋል።
አጠቃላይ የተፈተኑ ወ= 85 ሴ= 22 ድ=107
የተመዘገበ ውጤት 4 ነጥብ ያስመዘገቡ 96 እንዲሁም 3.86 ያስመዘገቡ ወ=07 ሴት =03 ድ=10፤ #3.71 ያስመዘገቡ ደግሞ ወ=01 ሴት= 0 ድ= 01 በሁሉም የት/ት አይነት A ያስመዘገቡ ወ= 45 ሴ= 09 ድ= 54 መሆኑን ከትምህርት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ይህ ውጤት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የተለመደው ድጋፋችሁ ተጠናክሮ ይቀጥል። ሀገርን የሚያኮሩ ዜጎችን ለማፍራት ላደረጋችሁት እገዛ ምስጋናችን የላቀ ነው።
Image