admin
Mon, 01/20/2025 - 13:21
በስልጤ ዞን በ2011 ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የሀይረንዚ ልዩ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት እና በዞኑ ውስጥ የሚገኙ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎችን እና ባለድርሻ አካላትን ለማትጋት ያለመ መድረክ በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ ከፌደራል፥ከክልል፥ ከዞንና ከወረዳ የተገኙ ከፍተኛ አመራሮች፥ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ታድመዋል።
Image
